Loading home…

ምርጥ የአማርኛ ዘፈኖች ስብስብ — የፍቅር፣ የትዝታና የልብ ስብራት ዘፈኖች በአንድ ቦታ። 🎶 The best songs from አዲስ ዘፈን MelodAI in one playlist: love songs, duets, tizita and heartbreak. ✍️ ግጥሞቹን የምንጽፈው እኛ ነን፤ AIን እንደ ረዳት መሳሪያ እንጠቀማለን። 🎹 ሙዚቃውና ድምፆቹ በAI (Suno) ይሰራሉ፤ እያንዳንዱን ዘፈን እኛ እንመርጣለን፣ እናስተካክላለን። 🎤 የሚሰሙት የAI ድምፆች ናቸው፤ የእውነተኛ ዘፋኝ ድምፅ አይደሉም። ✍️ We write the lyrics, with AI as a creative tool. 🎹 The music and vocals are made with AI (Suno); we choose and edit every song. 🎤 The voices you hear are AI voices, not real singers. 🔔 Subscribe ያድርጉ፤ አዲስ ዘፈን እንዳያመልጥዎ! #AmharicMusic #EthiopianMusic #MelodAI