Loading home…

አዲስ የአማርኛ ዘፈኖች — በየሳምንቱ የሚወጡ አዳዲስ ዘፈኖቻችን፣ ከአዲሱ ጀምሮ። 🎶 All the newest songs from አዲስ ዘፈን MelodAI, newest first: love songs, duets, tizita and more. ✍️ ግጥሞቹን የምንጽፈው እኛ ነን፤ AIን እንደ ረዳት መሳሪያ እንጠቀማለን። 🎹 ሙዚቃውና ድምፆቹ በAI (Suno) ይሰራሉ፤ እያንዳንዱን ዘፈን እኛ እንመርጣለን፣ እናስተካክላለን። 🎤 የሚሰሙት የAI ድምፆች ናቸው፤ የእውነተኛ ዘፋኝ ድምፅ አይደሉም። ✍️ We write the lyrics, with AI as a creative tool. 🎹 The music and vocals are made with AI (Suno); we choose and edit every song. 🎤 The voices you hear are AI voices, not real singers. 🔔 Subscribe ያድርጉ፤ አዲስ ዘፈን እንዳያመልጥዎ! #NewAmharicSongs #AmharicMusic #MelodAI