እንኳን ወደ ዳን አብ አዲስ የሙዚቃ አልበም ስራዎች በሰላም መጡ። ይህ አልበም የ90,የ90,ዎቹን ስሜት ለመመለስ ታቅዶ በከፍተኛ ጥንቃቄ የተዘጋጀ ሲሆን እስከመጨረሻዉ አድምጣችሁ ሃሳብ አስተያዬታችሁን እንድትሰጡኝ ስል በቅንነት እጠይቃለሁ።