Loading home…

"እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም" በዚህ (ስቡሕ ሚዲያ "Sebuh Media") በተሰኘው ኦርቶዶክሳዊ የyoutube ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ስርአትና ደንብን የጠበቁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ ወረቦች ፣ አንዳንድ ትዝብቶች ፣ እንዲሁም የበጎ አድራጎት ተግባራት ይተላለፉበታል ። Like ,Share Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ